የጂኒየስነት ሚስጥር .....!

 የጂኒየስነት ሚስጥር .....!



ክፍል » 1


📚ብዙዎች ካንፓስ መስቀል ይፈልጋሉ ግን እንዴት   ❓መንገዱን አያቁትም  መንገዱ ቀላል ነው ። የእናንተ አነባብ ሰዎች ባረጉት ሳይሆን በግል ሙዳቹሁ መሰረት መሆን አለበት ። መጀመርያ እናንተ የትኛው ተማሪ ነኝ ብላቹሁ ጠይቁ ። ስለ 3ቱ የተማሪ አይነቶች ታውቃላችሁ ...ቀላል ነው ምኖ አይነት ተማሪ ነኝ የሚለው ለማወቅ ቀጣዮቹ 6 ጥያቄዎች በጥንቃቄ አይታችሁ መልሱ ። (እባካችሁ ዝም ብላችሁ አይታችሁ አትለፉ የምር ራሳችሁን ጠይቁና መልሱ ...!)

የሚከተሉትን ጥያቄዎች  ከ a-c ምረጡ እና ወረቀት ላይ ፃፉ ።

1. አንድ ዘፈን አዳምጦ ግጥሙን ለመያዝ ስንት ቀን ይፈጅባቹሃል?
      a.3   b. 2  c .1

2. አንድ ፊልም አይታችሁ ለምን ያክል ግዜ  ሳትረሱ ታስታውሳላችሁ ?

   a.2ቀን   b .ለአመታት   c.ወር

3.ነገሮች እንዴት መሸምደድ ይቀላቹሃል

a.ቀጥታ ነገርየውን መሸምደድ
b ከነገሮች ጋር አያይዞ ምናምን ..(እንደ period tables  ሮኒ ከረባት አርጎ ..ምናምን ..)
c. ሽምደዳ ሚባል አያስደስተኝ መያዝም አልችልም

4.አንድ መፅሀፍ ትረካ ብትሰሙ ፥ ብታነቡት ወይስ በፊልም መልኩ ቢሰራ ለማስታወስ ይቀላቹሃል ..?

a.መፅሀፍ
b.ፊልም
c.ትረካ

5. ከነዚህ ውስጥ የምትወዱት የስራ ዘርፍ የቱ ነው ...?


a.የጉልበት ስራ ...ስፓርት ምናምን ....!

b. ደራሲነት..ጋዜጠኝነት ...

c.ሳይካትሪስት ...ጠበቃ...ዳኛ


ከአምስቱ ምን ያክል a b c አመጣችሁ? 3 በላይ ab c ካመጣችቹ TYpeቹሁን ለማወቅ አሪፍ ነው ። በደንብ መልሱ ።


💬ክፍል » 2 ይቀጥላል.........

             🦋SOT🦋    
━━━━━━━━ ● ━━━━━━━━
sᴛʀɪᴠɪɴɢ ꜰᴏʀ ᴇxᴄᴇʟʟᴇɴᴄᴇ
══════════════════
  🎲 JOIN AND SHARE
        

Post a Comment

1 Comments

  1. Betam mrt mereja new tmrebetalehu ermi bezihu ketlbet bertaln wndmachin 🙏🙏🙏

    ReplyDelete

Hello, Dear friends, Welcome to 🦋 SOT 🦋 You can learn online and improve your skills