የጂኒየስነት ሚስጥር .....!

 የጂኒየስነት ሚስጥር .....!



ክፍል » 2


3ቱ typeዎች a.ፈላጭ ( tired one)
                     b. አይናማው (visual) 
                      c. ጋሽ  ዲሹ (auditor)

አይናማው ...!

📚 ይሄ ያየውን ነገር በፍፁም የማይረሳ አይነት ተማሪ ነው ። አንድ ፊልም አይቶ አነ እንቅስቃሴው copy የሚያረግ ብትገሉት የማይረሳ አላጋጠጠማችሁም ። ማንበብ ለዚ ተማሪ ጥሩ ነው ግን ችክል ብሎ አይደለም concept ከያዘ በኃላ የተለያዮ አጋዥ ቪዲዮችን ማየት .....ከልጆች ጋር በቀልድ ምናምን ለመያዝ መሞከር ....ነው ብሰግጥም አንተ አትይዝም ...አስተማሪ ሲያስተምር በደንብ አዳምጥ እንቅስቃሴውን ተከታተል አንተ የእውቀት መያዥ አይንህ ነው ። ስታነብ ኖት መፅሀፍ ይጠቅምሃል ምክንያቱም በአይንህ ወደ አዕምሮ ስለሚገባ የሚታይ ነገር ያስፈልግሃል....አንዳንድ ተማሪዎች definition  አይናቸውን ጨፍነው ሲያስታውሱ አላያችሁም በአይናቸው ያስገቡትን እየፈለጉ ነው ። አድክም የሆነ ንባብ አያስፈልግም ትንሽ አንብባችሁ ያነበባችሁትን ወደ አዕምሮ moment እየፈጠራችሁ ማስገባት ነው ።


ፈላጩ ...!.

📚ይሄ ካልጣረ ካልለፋ በጭራሽ የማይረዳ አይነት ተማሪ ነው ።አንድን ነገር ፈልጎ ማግኘት የሚያስደስተው በጣም ረጅም ሰዓት ማንበብ የሚገባው በጥረቱ የጎበዘ ተማሪ ነው ። በቃ ፍለጥ ነው ....አስተማሪው ሲያስተምር ምን ቢሰማ ፤ ጓደኞቹ ጋር ቢወያይ ቢጠያየቅ እውቀት አያገኝም ቤት ገብቶ የተማረው ካልሸመደደ ካላነበበ ውስጡ አይቀርም ...እነደዚ አይነት ተማሪዎች ካንፓስ በደንብ ማንበብ ይኖርባቹሃል ቶሎ እንደማትረዱ ከገባቹሁ ልጆች ፈተና ሲደርስ እናነባለን ሲሉ ...እነሱ ፈጣን ስለሆኑ ይሆናል እናንተ ግን አንብቡ በደንብ ልፉ .....መሰገጥ ለእናንተ ነው ።

ዲሽ ጆሮ ......

📚 አንዳንድ ልጆች ቋንቋዉን የማያቁትን ጠዋት የወጣ ዘፈን ከሰዓት አብረው ሲያዜሙ አልሰማችሁም .....ጆሮዎቸው ነው መላቸው ....የሰሙትን በጭራሽ የማይረሱ ግን ሲያነቡ ቢውሉ ብዙ የማይሳካላቸው ናቸው ። እናንተ ማረግ ያለባችሉ አስተማሪው በደንብ መከታተል የሚለውን እያንዳንዱዋን ነገር መስማት ....ነገርየው የሚሸመደድ ከሆነ ደግሞ ... አስተማሪውን ስልክም ቢሆን ቀድታቹ አዳምጡ .... እንደ እናንተ አይነት ተማሪዎች ፈልጋችሁ ተወያዮ ፥ ሲያወሩ ሰግጣችሁ አዳምጡ ...ጆሮዎቹ ነው መላችሁ ... ለራሳችሁ ያነበባችሁትን  መልሳችሁ ንገሩት .....


አመኑኝ የተባባልነው ካረጋችሁ እና በደንብ ከፀለያችሁ ...የግቢው ዋንጫ የእናንተ ነው ።ነቅንቃችሁ  ፥ ሰቃቅላችሁ ነው የምታልፉት አትፍሩ አቦ አብሽር ።


💬ክፍል » 3 ይቀጥላል.........

               🦋SOT 🦋
━━━━━━━━ ● ━━━━━━━━
sᴛʀɪᴠɪɴɢ ꜰᴏʀ ᴇxᴄᴇʟʟᴇɴᴄᴇ
══════════════════
  🎲 JOIN AND SHARE
        

Post a Comment

0 Comments