PUBG_Battlegrounds


#PUBG_Battlegrounds

‼️Bluehole በተባለው በደቡብ ኮሪያው ኩባኒያ develop የተደረገው Battle Ground የተባለው የ'PUBG የመጀመሪያው series ተለቆ በአራት ወሩ 10,000,000 ሰው ተጫውቶታል ይህም ከ 25,000 የጫወታ አመታት ጋር ይስተካከላል🤦‍♂️
Battlegrounds እጅግ ዝነኛ የሆኑትን Grand Theft Auto V,
Fallout 4 የመሳሰሉ game'ችን ሪከርድ በመስበር ዝነኛ ሆኗል
‼️PUBG በዚ ብቻ አላበቃም "the most simultaneously played game of all time" በመባል ከ 3,000,000,000 ሰዎች በላይ ይህን game በተመሳሳይ ስዓት በመጫወት የgame'ዎችን ክበረወሰን ሰብሯል
‼️የ'Programming ፍቅር ላለን ለብዞቻችን motivational ሚሆን አንድ ነገር ጠቆም ላርጋቹ----- Brendan Greene የተባለው የዚ Game developer ስለ programming ሚያቀው አንዳችም ነገር አልነበረም❗️Hunger Game የተባለውን መፅሀፍ እያነበበ ነበር የዚ game ሃሳብ የመጣለት ከዛን ህልሙን ለማሳካት programming መማር ጀመረ በስተመጫረሻም በተወዳጅነቱ አቻ ያልተገኛለትን PUBG ብሎ የሰየመውን multiplayer game develop ማድረግ ቻለ.....ስለዚህ እንዳልረፈደ በመረዳት በያለንበት profession ውጤታማ እንሁን ለማለት ያህል ነው::

🦋SOT 🦋

Post a Comment

0 Comments