የ H2 Clipper ድርጅት "አረንጓዴ" airship ፕሮጀክት


የ H2 Clipper ድርጅት "አረንጓዴ" airship ፕሮጀክት

በሃይድሮጂን የሚንቀሳቀሰው airship እስከ 150 ቶን ጭነት ማጓጓዝ የሚችል ሲሆን ይህም አውሮፕላን የመያዝ አቅም በ8 እጥፍ ይበልጣል ተብሏል።

የበራሪ ቁሱ ፍጥነት በሰዓት 280 ኪ.ሜ ብቻ ይሆናል.
የመጓጓዣ ዋጋም ከሌሎች የመጓጓዣ ስርአቶች በአራት እጥፍ ያነሰ ይሆናል ተብሎለታል ።

#እባኮትን ለጓደኛዎ #Share ያድርጉ‼️
         ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

       
                    🦋 SOT 🦋

Post a Comment

0 Comments