ወፎች የሚሰሩትን ተግባር መፈፀም የሚችል ሮቦት መስራታቸውን አስታወቁ።


የ "stanford university" ኢንጅነሮች ወፎች የሚሰሩትን ተግባር መፈፀም የሚችል ሮቦት መስራታቸውን አስታወቁ።

ሮቦቱ በጫካ ውስጥ መንቀሳቀስን ጨምሮ የተለያዩ ዛፎች ላይ ልክ እንደአዋፍት ማረፍ ይቻላል ተብሏል።


#እባኮትን ለጓደኛዎ #Share ያድርጉ‼️
         ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

                     🦋SOT 🦋
              

Post a Comment

0 Comments