Twitter 400M የሚሆኑ ተጠቃሚዎቹ መረጃ በጠላፊ ቡድኖች ለሽያጭ ወጥቷል ።

 


💢Twitter 400M የሚሆኑ የተጠቃሚዎቹ መረጃ በጠላፊ ቡድኖች ለሽያጭ ወጥቷል።🤯


ለሽያጭ የቀረበው መረጃ በ 2021 API ክፍተት አማካኝነት የተገኘ መረጃ ሲሆን ለሽያጭ ያወጡት ከ 3 ቀን በፊት ነው።
💢በዚ ጥቃት መረጃቸው ከተጠለፈባቸው ሰዎች መሃል 37 የታዋቂ ሰዎች መረጃ ይገኛል ተብሏል ከነሱም መሃል 
❗️Donald Trump
❗️Kevin O'Leary 
❗️Piers Morgan ይገኛሉ።

💢የሽያጭ መረጃውን ያወጣው Ryushi በመባል የሚጠራ ሲሆን በ ቀን 23/12/2022 Breached Hacking Forum በሚባል site ላይ ነው የተለቀቀው።
💢ጠላፊዎቹ ለ Twitter የ ድርድር ጥያቄ ቢያቀርቡም እስካሁን ምላሽ አላገኙም።

                   🦋#SOT🦋

Post a Comment

0 Comments