14 ዓመቷ ታዳጊ የራሷን Single engine airplane ሰራች

 

በ 14 ዓመቷ የራሷን Single engine airplane ሰራች።
Stephen Hawking ሳይቀር ትዊተር ላይ ይከተላት ነበር ፤ MiT ላይ ከፍተኛ የሚባለውን ውጤት አስመዝግባለች ፣ Harvard ዩኒቨርስቲ ቀጣይዋ Einstein ሲል አሞካሽቷታል።
እሷም

Sabrina Gonzalez Patsterski

ትባላለች።

🔷🔶🔹🔸 SOT 🔸🔹🔶🔷
             

Post a Comment

0 Comments