ሰው አልባ በራሪ ቁሶች (Drone) የሚለውን ስም

 መልሱ እንግሊዝ


እንዳሁኑ ሰው አልባ በራሪ ቁሶች (Drone) የሚለውን ስም ከማግኘታቸው በፊት (Queen bee) በመባል ይታወቁ ነበር።
ይህም የሆነበት ምክንያት ለመጀመሪያ ጊዜ ሰው አልባ በራሪ ቁስን የሰሩት በ1935 እንግሊዞች ስለነበሩና ለንግስታቸው ያላቸውን አክብሮት ለማሳየት ሲሉ (Queen bee) ብለው ሰየሙት።
ከዛም ብዙም ሳይቆይ በ1937 አሜሪካኖች በ Radio frequency (RF) የሚሰራ ሰው አልባ በራሪ ቁስ ሰሩ
ስሙንም ድሮን (Drone) አሉት።

ድሮን ማለት ንግስቷን ንብ እንቁላል የሚያስጥል ወይም የሚያስረግዝ ንብ ነው።😁
አሜሪካኖች ምን ማለት ፈልገው ይሆን? 🧐😄😄
ሙሉ ታሪኩን በሌላ ጊዜ 🔄

#እባኮትን ለጓደኛዎ #Share ያድርጉ‼️
         ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

                🦋  SOT 🦋
    

Post a Comment

0 Comments