ፈጣኑ የ'electric መኪና

 

#Spiritus... ፈጣኑ የ'electric መኪና

‼️ይህ መኪና በ electric ኃይል ሚሰራ ሲሆን ሞተሩን power ለማድረግ ከ'wireless charge በተጨማሪ የ'solar panel አብሮት ተካቷል::
‼️አስደናቂው ነገር ከዜሮ ተነስቶ accelerate ሚያደርግበት ፍጥነት ሲሆን.... በ'4 ሰከንድ ውስጥ እስከ 193kmp መክነፍ ይችላል:: አዓምሮችን ውስጥ እንድስሉት
የ'formula-1 መኪኖች ከዋናው ሞተር በተጨማሪ MGU-K, MGU-H የተባሉ መኪናው ፍሬን ሲይዝ እና ከመኪናው ሚወጣውን exhaust gas ወደ ኃይል ሚቀይር የ'regenerative technology ሞተር ያለው ቢሆንም በ'4 ሰከንድ ውስጥ 160kmp ብቻ ነው accelerate ማድረግ ሚችለው::
‼️Spiritus'ን ሚያመርተው የ'Canada ኩባኒያ delivery ሚጀምረው በቀጣዩ 2023 ቢሆንም pre order ማድረግ ለፈለጉ ሁለት አይነት አማራጭ አቅርቧል የመጨረሻው Ultimate የተሰኝው latest version ከ'149,000 dollar ሲጀምር በአንድ charge 482km ሚሸፈን እና
በ'4 ሰከንድ 193kmp accelerate ማድረግ ሚችል
የTesla'ን ፍጥነት የበለጠ ፈጣኑ የ'electric መኪና
መሆን ችሏል

          🦋 SOT 🦋

Post a Comment

0 Comments