የእጅዎን መዳፍ የምታክል ለ STEM ትምህርት የተዘጋጀ ትንሽ ሮቦት


 Bittle ትባላለች የእጅዎን መዳፍ የምታክል  ለ STEM ትምህርት የተዘጋጀ ትንሽ ሮቦት ውሻ ነው ፡፡ ይህ ተጣጣፊ የውሻ ቅርፅ ያለው የቤት እንስሳ ሮቦት(robot) የተሰራው በ አርዱኢኖ (Arduino) ቦርድ (NyBoard v1) ነው።


ለተጨማሪ ውስብስብ ተግባራት እና ለ Artificial intlegent (AI) በ Raspberry Pi ሊሻሻል ይችላል።


#እባኮትን ለጓደኛዎ #Share ያድርጉ‼️
         ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

                 🦋  SOT🦋
        

Post a Comment

0 Comments