የምድራችን ትንሹ ኮምፒውተር

 



ATOMIC Pi የምድራችን ትንሹ ኮምፒውተር ሲሆን ከዚህ በፊት የምናውቃቸውን Arduino እና Raspberry pi የተባሉትን microcontroller's (ትናንሽ ኮምፒውተሮች) በአገልግሎት በእጥፍ ይበልጣል።

በዚች ትንሽዬ ቦርድ Intel atom processor,HDMI,Audio,Ethernet,USB 3.0,WiFi,Bluetooth እና Linux OS ተጭኖለታል።
ስለዚህ በኋላ ከ Raspberry pi እና ከ አዲሱ ATOMIC Pi የሚመቻችሁን መርጣችሁ ተጠቀሙ። ✌️


                    🦋SOT 🦋        

Post a Comment

0 Comments