Bayraktar TB2 ተብሎ ስለሚጠራው ሰው አልባ ሚሳኤል ተሸካሚ የውጊያ ድሮን (UCAV Drone)


እስቲ ዛሬ በአሁኑ ሰዓት በኢትዮጵያ መከላከያ ሀይል በስፋት
እየተጠቀምንበት ያለው በTurk engineerዎች design የተደረገው Deadly ከሚባሉ droneዎች አንዱ የሆነው Bayraktar TB2 ተብሎ ስለሚጠራው ሰው አልባ ሚሳኤል ተሸካሚ የውጊያ ድሮን (UCAV Drone) እናውራ።
👇👇👇👇👇

▫️በሰዓት 220 km/h ይበራል!
▫️የድሮኑ ክብደት 150 KG ነው!
▫️በአጠቃላይ 650 KG የሚመዝን ክብደት ይዞ መብረር ይችላል!
▫️የሚጥላቸው (cruise) ሚሳኤሎች በ130 km/h ፍጥነት ወደምድር ይወረወራሉ!
ወደላይ 5,500 ሜትር ይወጣል!
▫️ 300 ሊትር Gasoline ነዳጅ ይጠቀማል!

🔆 ይህንን ሚሳኤል ታጣቂ ድሮን ከኢትዮጵያ መከላከያ ሀይል በተጨማሪ እራሷን ቱርክን ጨምሮ የአዘርባጃን አየር ሀይል ፣ የኪርጊስታን ሰራዊት ፣ ሊቢያ ፣ የሞሮኮ አየር ሀይል ፣ የፖላንድ ታጣቂ ሀይል ፣ የኳታር አየር ሀይል ፣ የኢራቅ ፣ የአልባኒያ ፣ የሀንጋሪ ፣ የካዛኺስታን ፣ ላቲቪያ ፣ ኦማን እና የሰርቢያ መከላከያ force እየተጠቀሙበት ይገኛሉ።

🔆 ይህ ድሮን ምን ያህል ውጤታማ እንደሆነ በቅርቡ በ Libya እና Azerbaijan በተደረጉ ጦርነቶች አስመስክሮዋል::በ 2020 Nagorno karabakh ጦርነት ላይ የ Armenian የጦር ጀነራል እንደተናገሩት እነዚን drone ዎች ለማስቆም ያመጣናቸው Russia ሰራሽ የሆኑ Electronic Countermeasure(ECM) systemዎች(Radar jam ለማድረግ እና ለመሸወድ የሚያገለግሉ electronic device) droneዎቹን ለ 4 ቀን ብቻ ማስቆም እንደቻሉ ነበር ይሄም የሆነው የdroneኑ መጠን ትንሽ በመሆኑ የጠላት radar ላይ ጥሎት ሚያልፈው Radar cross section ያነሰ ስለሚሆን በቀላሉ ማግኘት አዳጋች እንዲሆን ያደርገዋል.

🔆 ሌላው droneኑ የተሰራበት የ composite ውቅር የሚላከውን radar reflect ከማድረግ ይልቅ ይመጠዋል:: እንዲሁም የሚበርበት cruise speed (አውሮፕላን ከተነሳ ቡሃላ ወደ ጎን የሚሄድበት ፍጥነት) ትንሽ በመሆኑ እና አንዳንድ air defence systemዎች እንደ jet aircraft የመሰሉ ፍጣን ነገሮችን detect እንዲያረጉ ሆኖ ስለተሰሩ በ 130km/hr የሚበረውን drone የወፍ መንጋ ስለሚመስለው አይተኩሱም:: የዚ drone አስፍሪው ነገር MAM-L የተባለ precision guided munition (በጦርነት መሀል የሚቶከሱ መሳሪያዎች ከታርጌቱ ውጭ እንዳይመቱ በ GPS, Laser የሚታገዙ) ሲሆን billion dollar የሚያወጡ ወታደራዊ ቁሶችን አውድመዋል::

🔆Droneኑ 2 million dollar ብቻ ስለሆነ ቢመታም ከሚያወድመው ንብረት አንፃር እዚ ግባ ሚባል አደለም :: ከብዙ አቅጣጫዎች ይህ drone ውጤታማ በመሆኑ Ukraine አነኚን drone'ዎች ያዘዘች ሲሆን የኢንግሊዝ መንግስት ደግሞ የዚን አይነት drone ለመስራት ዝግጅት ላይ ነች::


#እባኮትን ለጓደኛዎ #Share ያድርጉ‼️
         ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

                🦋 SOT 🦋
              

Post a Comment

0 Comments